ADMIN የተሰካ
Oct 5 • general🎉 እንኳን ወደ Tsehay Campus የተማሪዎች ማህበረሰብ (Student Community & Social Network) በደህና መጡ!
እዚህ ክፍል ውስጥ የኮርስ ጥያቄዎችዎን መጠየቅ፣ ያገኛችሁትን የስራ እና የቢዝነስ ስኬት ማጋራት፣ እንዲሁም ከአስተማሪዎች እና ከተማሪ ጓደኞቻችሁ ጋር ቀጥታ መወያየት ትችላላችሁ። መልካም የመማር እና የማደግ ጊዜ ይሁንልን! 🚀
