የግላዊነት ፖሊሲ (Privacy Policy)
Tsehay Campus — E-Learning & Digital Skills Platform
ይህ የግላዊነት ፖሊሲ በ Tsehay Campus (በ Tsehay Digital የሚተዳደር) ተጠቃሚዎች ፕላትፎርማችንን ሲጠቀሙ መረጃዎቻቸው እንዴት እንደሚሰበሰቡ፣ እንደሚጠበቁ እና ጥቅም ላይ እንደሚውሉ ያብራራል። የእርስዎን ግላዊነት መጠበቅ የድርጅታችን ቀዳሚ ዓላማ ነው።
This Privacy Policy describes how Tsehay Campus (“we”, “our”, or “us”) collects, uses, and safeguards your information when you visit and use our online educational platform at https://www.tsehaycampus.com.
1. የምንሰበስበው መረጃ (Information We Collect)
ፕላትፎርማችንን ሲጠቀሙ የሚከተሉትን መረጃዎች ልንሰበስብ እንችላለን፦
- የአካውንት መረጃ (Account Information): በፈቃደኝነት የሚሰጡን ሙሉ ስም፣ የኢሜይል አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር እና የይለፍ ቃል (Password)።
- የጉግል መረጃ (Google User Data via Google Sign-In): በ Google OAuth ተጠቅመው ሲገቡ ወይም ሲመዘገቡ፣ ከ Google መገለጫዎ ስምዎን (Name)፣ የኢሜይል አድራሻዎን (Email)፣ እና የፕሮፋይል ፎቶዎን (Profile Picture) ብቻ እንቀበላለን።
- የትምህርት ሂደት (Educational Progress): የተመዘገቡባቸው ኮርሶች፣ የቪዲዮ እይታ ሂደት፣ የፈተና ውጤቶች እና የተሰጡ ሰርተፊኬቶች።
- የክፍያ መረጃ (Transaction Records): ለኮርሶች የተከፈሉ ክፍያዎች ማረጋገጫ (የደረሰኝ ቁጥር፣ ቀን እና የክፍያ ሁኔታ)። እኛ የክሬዲት ካርድ ወይም የባንክ ሚስጥራዊ ቁጥሮችን አናከማችም።
2. የ Google API የተጠቃሚ ዳታ ፖሊሲ (Google API User Data Policy Compliance)
Tsehay Campus strictly complies with the Google API Services User Data Policy, including the Limited Use requirements:
- Limited Use: Tsehay Campus’s use and transfer to any other app of information received from Google APIs will adhere to the Google API Services User Data Policy, including the Limited Use requirements.
- No Transfer or Sale: We do not transfer, sell, or rent Google user data to third parties, advertising platforms, or data brokers.
- No AI/ML Model Training: Tsehay Campus does not use Google user data to develop, train, or improve generalized Artificial Intelligence (AI) or Machine Learning (ML) models.
- Human Access: We do not allow humans to read user data unless we have obtained your explicit consent for support purposes, it is necessary for security purposes, or it is required to comply with applicable law.
3. መረጃውን ለምን እንጠቀምበታለን? (How We Use Your Information)
- የተማሪውን አካውንት ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ለመክፈት እና ለማስተዳደር
- ኮርሶችን ለመመልከት እና የትምህርት ሂደትን (Progress) ለማስቀጠል
- ኮርሱን ሲያጠናቅቁ ይፋዊ ዲጂታል ሰርተፊኬት በስምዎ ለማዘጋጀት
- አስፈላጊ የክፍያ እና የአካውንት ማረጋገጫ መልዕክቶችን በኢሜይል ለመላክ
- የፕላትፎርሙን የቴክኒክ ጥራት እና ደህንነት ለመጠበቅ
4. የመረጃ ደህንነት እና ማቆየት (Data Security & Retention)
መረጃዎችዎ ዘመናዊ የኢንክሪፕሽን (HTTPS/TLS) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተጠበቁ ናቸው። ዳታቤዛችን የተጠቃሚን ደህንነት በጠበቀ በ Row-Level Security (RLS) የተጠበቀ ሲሆን፣ ያልተፈቀደለት አካል የእርስዎን መረጃ እንዳያይ በጥብቅ የተከለከለ ነው። የእርስዎን መረጃ የምናቆየው አካውንትዎ እስከተከፈተበት እና ትምህርቱን እስከሚከታተሉበት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው።
5. መረጃን የማስሰረዝ መብት (Data Deletion & User Rights)
እያንዳንዱ ተጠቃሚ የራሱን አካውንት እና የተመዘገበ የግል መረጃ በማንኛውም ጊዜ እንዲሰረዝ የመጠየቅ ሙሉ መብት አለው።
አካውንት እና መረጃን ለማሰረዝ (How to Request Account Deletion):
የተመዘገቡበትን የኢሜይል አድራሻ በመጠቀም “Data Deletion Request” የሚል ርዕስ ለ tsehayoperation@gmail.com ወይም info@tsehaycampus.com ይላኩልን። ጥያቄው በደረሰን በ 14 ቀናት ውስጥ ሁሉም መረጃዎችዎ ከሰርቨሮቻችን ላይ በቋሚነት ይሰረዛሉ።
6. አድራሻችን (Contact Us)
ስለዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በሚከተሉት አድራሻዎች ያግኙን፦
ኢሜይል (Email)
tsehayoperation@gmail.com
info@tsehaycampus.com
አድራሻ (Location)
ቦሌ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
https://www.tsehaycampus.com
