ስለ እኛ

ታሪካችን
የእኛ ታሪክ
Tsehay Campus በ Tsehay Digital ስር የተመሰረተ ሲሆን፣ ዓላማችን ወጣቶችን አዳዲስ እና ተፈላጊ በሆኑ የዲጂታል ክህሎቶች በማብቃት የፋይናንስ ነፃነት እንዲያገኙ ማስቻል ነው።
"We do it, we teach it" በሚለው መርሀችን መሰረት፣ እኛ ራሳችን የምንሰራውን የኢ-ኮሜርስ፣ የማርኬቲንግ እና የክሪፕቶ ስራዎችን ነው በተግባር የምናስተምረው። በተጨማሪም ኮርሶቻችን ሙሉ በሙሉ በ Tsehay AI የታገዙ ናቸው።
500+
ተማሪዎች
100%
የተግባር ስራ
24/7
የ AI ድጋፍ
ራዕይ እና ዓላማ
ተልእኳችን
ወጣቶችን በዘመናዊ የዲጂታል እና የቢዝነስ ክህሎቶች በማስታጠቅ፣ የፋይናንስ ነፃነታቸውን እንዲያረጋግጡ ማስቻል።
ልዩ ጥንካሬዎች
ለምን ፀሐይ ካምፓስ?
100% ተግባራዊ የቢዝነስ ክህሎቶች
በባዶ ቲዎሪ ሳይሆን፣ ገበያ ላይ ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኙ በተግባር የተፈተኑ ዘመናዊ ስልጠናዎች።
የተቀናጀ ማህበረሰብ እና የአካል ስልጠና
በኦንላይን ብቻ ሳይወሰኑ፣ በየጊዜው በአካል (Offline) እየተገናኙ ልምድ የሚለዋወጡበት ጠንካራ የኢንተርፕረነሮች ጥምረት።
የ 24/7 የግል AI መምህር (Tsehay AI)
በማንኛውም ሰዓት ጥያቄዎን የሚመልስ፣ የቢዝነስ ሀሳቦችን የሚያመነጭ እና የሚያማክር ዘመናዊ የግል ረዳት።
የአመራር ቡድን
የእኛ ቡድን

ኢዮብ ሳህሌ (Eyoub Sahle)
ባለቤት እና ዋና አሰልጣኝ
Owner & Lead Instructor

ርብቃ ተሾመ (Ribka Teshome)
ዋና ስራ አስኪያጅ
General Manager
አጫጭር ቪዲዮዎች • Short Reels
የካምፓሳችን አጫጭር ቪዲዮዎች
የስልጠና ማህበረሰብ / Campus Community
