The right skills. The right guidance. A career that sets you apart.
ከ 1,000+ በላይ ተማሪዎች እና ታላላቅ ተቋማት የታመነ
የእኛ ልዩነት
ከሌሎች የኦንላይን መማሪያ መድረኮች በምን እንለያለን?
100% የተግባር ስልጠና
በባዶ ቲዎሪ ሳይሆን፣ ገበያ ላይ ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኙ በተግባር የተፈተኑ ስልጠናዎች።
የ 24/7 የግል AI መምህር
በማንኛውም ሰዓት ከጎንዎ ሆኖ ጥያቄዎችዎን የሚመልስ እና የሚያማክር ተንቀሳቃሽ የ AI ረዳት (Tsehay AI)።
እውቅና ያለው ሰርተፍኬት
ትምህርትዎን እንዳጠናቀቁ፣ ክህሎትዎን የሚያረጋግጥ እና በኦንላይን የሚረጋገጥ ይፋዊ ዲጂታል ሰርተፍኬት።
ነፃ የዩቲዩብስልጠናዎቻችን



የዩቲዩብ ቻናል ስኬት በተግባር


በቀጥታ እና በአካል የሚሰጡ ልዩ ወርክሾፖች (Workshops)
ከኢዮብ ሳህሌ እና ከኢንዱስትሪው ባለሙያዎች ጋር በቀጥታ በመገናኘት የዩቲዩብ፣ የሼን ኢምፖርት እና የዲጂታል ቢዝነስ ስኬትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ።
የዩቲዩብ ስኬት እና AI የቀጥታ ልዩ ወርክሾፕ (Live YouTube & AI Masterclass)
በአካል በመገኘት ፊት ሳያሳዩ (Faceless) በ AI በመታገዝ በወር ከ $1,000+ በላይ የሚያስገኙ የዩቲዩብ ቻናሎችን የመገንባት፣ የሞኒታይዜሽን እና የዶላር ገቢ ማውጫ የቀጥታ ተግባራዊ ስልጠና።
የሼን እና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ቢዝነስ ሴሚናር (E-Commerce & Shein Import)
ከሼን እና ከአሊባባ በቀጥታ እቃዎችን በማስመጣት በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ትርፍ የመሸጥ፣ የካርጎ፣ የጉምሩክ እና የኦንላይን ካርድ ክፍያ ተግባራዊ አሰራር።
የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የማህበራዊ ሚዲያ ሽያጭ የቀጥታ ዌቢናር (Free Live Webinar)
በ Meta Ads (Facebook & Instagram) ማስታወቂያዎች ደንበኞችን የማብዛት እና የኦንላይን ገበያን የመቆጣጠር ነፃ የቀጥታ ስልጠና እና የጥያቄና መልስ መድረክ።
